本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 40:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የሌላውን ሰው ማዕድ በመቀላወጥ የሚገፋ ሕይወት፥ ከቶውንም ሕይወት አይባልም፤ የሌሎች ምግብ ጉሮሮን ያሳድፋል፤ ጥበበኛ የሆነና መልካም አስተዳደግ ያለው ሰው ይህን አያደርግም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የሌላ ማዕድ ደጅ የሚጠናና ተስፋ የሚያደርግ ሰው፤ ኑሮው እንደ ሞተ ሰው ነው፤ የሰው እህል የሚወድ ሰው ከሐሜት አይድንም፤ የተመከረ ብልህ ሰው ግን ከሁሉ ይጠበቃል። 参见章节 |