本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 40:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ብርና ኃይል ደንዳና ልብን ይፈጥራሉ፤ እግዚአብሔርን መፍራት ግን ከሁሉም ይልቃል፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ አንዳች አያጣም፤ የሌሎችንም ድጋፍ አይሻም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ባለጸግነትና ገንዘብ ልቡናን ደስ ያሰኛሉ፤ ከሁለቱም ይልቅ እግዚአብሔርን መፍራት ደስ ያሰኛል፤ እግዚአብሔርን መፍራት የምታሳጣው የለም፤ አጋዥም አትሻም። 参见章节 |