23 ወዳጅም ሆነ ጓደኛ ሲገኝ ያስደስታል፤ የባልና የሚስት መገኘት ግን የበለጠ ደስ ያሰኛል።
23 ወዳጅና ጓደኛ በዘመናቸው ይጠቅማሉ፤ ከሁለቱም ይልቅ ደግ ሴት ባሏን ትጠቅማለች።