ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 40:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
19 ልጆች መውለድና ከተማን መቆርቆር ስምን ያስጠራል፤ ንጹሕ ሚስት ግን ከሁለቱም የከበረች ነች።
参见章节 复制
19 ልጆችና የሀገር ሕንጻ ስምን ያስጠራሉ፤ ከእነዚህ ከሁለቱ ይልቅ ምንም ነውር የሌለባት ሴት ደስ ታሰኛለች።
参见章节 复制