ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 40:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
13 ያለ አግባብ የተገኘ ሃብት እንደ ወራጅ ውሃ፥ የዝናቡን መምጣት እንደሚያበስርም ነጐድጓድ ብልጭ ብሎ ይጠፋል።
参见章节 复制
13 የዐመፃ ገንዘብ እንደ ፈሳሽ ውኃ ይደርቃል፤ በዘነበም ጊዜ እንደ ታላቅ መብረቅ ጩሆ ይጠፋል።
参见章节 复制