本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 39:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ብዙዎች ዕውቀቱን ያመሰግኑለታል፤ ፈጽሞ የሚረሳም አይደለም፤ መታሰቢያውም አይጠፋም፤ ከትውልድ ወደ ትውልድም ስሙ ሕያው ሆኖ ይኖራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ስለ ጥበቡም ብዙ ሰዎች ያመሰግኑታል፤ ለዘለዓለሙም አይደመሰስም፤ ስም አጠራሩም አይጠፋም፤ ስሙም ለልጅ ልጅ ጸንቶ ይኖራል። 参见章节 |