7 በዓላማና በትምህርት ትክክለኛ ሆኖ ያድጋል፤ የእግዚአብሔርን ድብቅ ምሥጢራት ጠልቆ ይመረምራል።
7 እርሱም ጥበብንና ምክርን ይገልጥለታል፤ የተሰወረውንም ያውቅ ዘንድ ያሳስበዋል።