本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 39:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ንጋት ላይ በንጹሕ ልቡ ወደ ፈጣሪው ወደ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልሳል፤ በልዑል እግዚአብሔር ፊት ልመናውን ያቀርባል፥ አፉንም የሚያሟሸው በጸሎት ነው፥ ስለ ኃጢአቱም ይቅርታን ይለምናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሰዎችን በበጎም፥ በክፉም ትፈትናቸዋለችና፥ ወደ ፈጣሪው ወደ እግዚአብሔር ይሄድ ዘንድ፥ በልዑልም ፊት ይጸልይ ዘንድ ልቡን ይመልሳል፤ አፉንም ይከፍታል፤ ይለምናልም፤ ስለ ኀጢአቱም ይናዘዛል። 参见章节 |