34 “ይኸኛው ከዚያኛው የባስ ነው” ማለት የለብህም፤ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ሁሉም ምንነቱን ያሳያል።
34 “ይህን ክፉ ፈጠርህ፤ ያንም አሳመርህ” የሚለው የለም። ሁሉን ቀኑ ይገልጠዋልና።