本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 39:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ትእዛዛቱን በመፈጸም ሁሉም ይደሰታሉ፤ በምድር ላይ ባስፈላጊው ጊዜ ሁሉ ዝግጁዎች ናቸው፤ ጊዜያቸው በደረሰ ጊዜም ከቃሉ አይወጡም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እርሱ ግን በይቅርታው ደስ ያሰኛል፤ የዓለምንም መፍቅድ ያዘጋጃል። ሁሉም ጊዜው ከደረሰ ከዕድሜው አያልፍም። 参见章节 |