27 እነኚህ ሁሉ ለጻድቃን ጥሩ፤ ለኃጢአተኞች ግን መጥፎ ናቸው።
27 ይህ ሁሉ ለጻድቃን ሰዎች በረከታቸው ነው፤ እንደዚሁም ሁሉ በኀጢአተኞች ሰዎች ወደ ክፉ ይመለስባቸዋል።