本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 39:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ለሰው ሕይወት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች፥ ውሃና እሳት፥ ብረትና ጨው፥ የስንዴ ዱቄት፥ ወተትና ማር፥ የወይን ጭማቂ፥ ዘይትና ልብስ ሲሆኑ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሰው የመፍቅዱ ሁሉ መጀመሪያ፥ ውኃ፥ እሳት፥ ብረት፥ ጨው፥ እህል፥ ስንዴ፥ ማር፥ ወተት፥ ወይን፥ ዘይትና ልብስ ነው። 参见章节 |