25 መልካሙ ሁሉ ለደጋጐች፥ መጥፎው ሁሉ ለክፉዎች የተፈጠረ ነው።
25 በጎ ነገር ከጥንት ጀምሮ ለበጎ ሰዎች ተፈጠረች፤ እንደዚሁ ክፉ ነገርም ለኃጢአተኞች ተፈጠረች።