ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 39:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
24 መንገዶቹ ሁሉ ለጻድቃን የተስተካከሉ፥ ለኃጥአን በመሰናክል የተሞሉ ናቸው።
参见章节 复制
24 የጻድቅ መንገዱ የቀና ነው፤ የኃጥእ መንገድ ግን ዕንቅፋት ነው፤ ውኃውንም የሚለውጠው፥ ጨውም የሚያደርገው እርሱ ነው።
参见章节 复制