22 ምርቃቱ ደረቁን መሬት እንደ ወንዝ እንደሚያርሰው፤ እንደ ጐርፍም እንደሚያጥለቀልቀው ሁሉ፥
22 በረከቱም እንደ ፈሳሽ ውኃ መላች፤ እንደ ጎርፍ ውኃም ምድርን አረካቻት፤