20 እይታው መጨረሻም መጀመሪያም የለውም፤ አንድም ነገር ከቶ አያስደንቀውም።
20 ዓለም ሳይፈጠር እስከ ዘለዓለም ድረስ ሁሉን ዐወቀ፤ በፊቱም ምንም ልዩ ፍጥረት የለም።