18 በእርሱ ትእዛዝ የፈቀደው ሁሉ ይፈጸማል፤ ማዳን ከፈለገ የሚገታው የለም።
18 በትእዛዙም ሁሉ የተወደደ ነው፤ መድኀኒትነቱንም የሚያጐድል የለም።