Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 39:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 የስሙን ታላቅነት አውጁ፥ በመዝሙርና በክራር እርሱን አመስግኑ፥ ምስጋናውንም የምታዜሙት እንዲህ በማለት ነው፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ስሙን አግ​ን​ኑት፤ በአ​ንድ ሺህ መዝ​ሙ​ርና በመ​ሰ​ንቆ ስሙን አግ​ን​ኑት በም​ታ​መ​ሰ​ግ​ኑ​ትም ጊዜ እን​ዲህ በሉ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 39:15
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告