本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 38:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በምክር ቤቱ ውስጥ ግን እነርሱን አታገኛቸውም፤ በጉባኤውም ውስጥ ሥልጣን የላቸውም፤ በዳኝነት ወንበር ላይ አይቀመጡም፤ የሕጉን አሠራርም አያውቁም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ነገር ግን በሸንጎ ምክርን አያስመክሯቸውም፤ በአደባባይም ከመኳንንት ጋራ አያስቀምጧቸውም፤ የቅጣት ፍርድንም አያስፈርዷቸውም፤ አያስገዟቸውም፤ አያሠለጥኗቸውምም። 参见章节 |