ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 38:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
23 ሙታን አንዴ ካረፉ፥ መታሰቢያውም እንዲሁ ይሁን፤ መንፈሳቸው ከራቀ በኋላ ስለ እነርሱ አትዘን።
参见章节 复制
23 የሞተ ሰውስ ዐረፈ፤ ነገር ግን መታሰቢያውን አድርግለት፤ ከዚህ በኋላ ነፍሱ ታርፍ ዘንድ ልቅሶህን ተው።
参见章节 复制