2 ከንጉሥ እንደሚቀበሉት ስጦታ ፈውስ የሚገኘውም ከታላቁ ልዑል እግዚአብሔር ነው።
2 ማዳን ከእግዚአብሔር የሚገኝ ሲሆን፥ ክብርን ግን ከንጉሥ ይቀበላል።