本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 38:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አምርረህ አንባ፤ ደረትህን ድቃ፤ ከሰው ሐሜት እንድትድን፥ ለአንድ ወይም ለሁለት ቀን፥ ለሟች የሚገባውን ኀዘን አድርግ። ከዚህ በኋላ ግን ተጽናና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንደ ልማዱ መራራ ልቅሶ አልቅስለት፤ ጥልቅ ኀዘንም እዘንለት፥ የኀዘን መዝሙርም ዘምርለት፤ እንደ ሕጉም አንድ ቀን ቢሆን ሁለት ቀን ቢሆን አልቅስለት። 参见章节 |