本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 38:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እነርሱም በተራቸው ፈውስን ይሰጡ ዘንድ፥ ያድኑ፥ ዕድሜንም ይቀጥሉ ዘንድ፥ እግዚአብሔር የማዳን ሞገስን ይሰጣቸው ዘንድ፥ ይጸልያሉና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ይረዳቸው ዘንድ፥ ዕረፍትንም ይሰጣቸው ዘንድ፥ ሁልጊዜም ይፈውሳቸው ዘንድ እነርሱ ወደ እግዚአብሔር ይለምናሉ። 参见章节 |