7 አማካሪ ሁሉ ምክርን ይለግሳል፥ አንዳንዶች ግን ለፍላጐታቸው የተገዙ ናቸው።
7 መካር ሁሉ ምክርን ይመክራል፤ ነገር ግን ራሱን ይጠቅም ዘንድ የሚመክር ሰው አለ።