31 በቁንጣን ሳቢያ ብዙዎች አልቀዋል፤ ዕድሜህን ለማርዘም ራስህን ተቆጣጠር።
31 ስስት የገደላቸው ሰዎች ብዙ ናቸው፥ መጥኖ የሚበላ ሰው ግን ሰውነቱ ጤነኛ ነው።