26 ጥበበኛ ሰው በሕዝቡ ዘንድ የታመነ ነው፤ ስሙም ለዘለዓለም ሕያው ይሆናል።
26 ለወገኖቹ ጥበበኛ የሆነ ሰው ዋጋውን ያገኛል፤ ስሙም ለዘለዓለም ይኖራል።