23 እውነተኛው ጠቢብ ግን ሕዝቡን ያስተምራል፤ የጥበብም ፍሬ ይጐመራል፤
23 ብልህ ሰው ወገኖቹን ይመክራቸዋል፤ ለዘመዶቹም ጥበብን ያስተምራቸዋል።