19 አንዳንዱ ሌሎቹን ለማስተማር ብቁ ነው፤ ለራሱ ግን አያውቅም።
19 ሁሉን የሚማር፥ ብዙም የሚያውቅ ሰው አለ፤ ነገር ግን ሰውነቱን መጥቀም አይችልም።