15 ከነኚህም ሌላ ወደ እውነት ይመራህ ዘንድ፥ ልዑል እግዚአብሔርን ለምን።
15 ከዚህ ሁሉ ጋር መንገድህን በእውነት ያቀናልህ ዘንድ፥ ወደ ልዑል እግዚአብሔር ለምን።