25 ንብረት ያለ አጥር የዘራፊ ሲሳይ ነው፤ ሚስት የሌለውም ወንድ እንዲሁ ዓላማ ቢስና ብስጩ ይሆናል።
25 ክፉ ልቡና ኀዘንን ያመጣል፤ ብዙ መከራ የተቀበለ ሰውም ትዕግሥትን ይለምደዋል።