19 ምላስ የሥጋን ጣዕም እንደሚለይ ሁሉ፥ አስተዋል አድማጭም የውሸት ቃልን ይለያል።
19 ጽዮንንም የቃልህን በረከት ሙላት፤ ክብርህንም በወገኖችህ ላይ ሙላ።