11 ጌታ ሆይ! በስምህ ለሚጠራው የክብር ልጅህ ለሆነው ለእስራኤል ራራለት።
11 እግዚአብሔርም በጥበቡ ብዛት ለያቸው፤ በየመንገዳቸውም አዘጋጃቸው።