23 የሕዝቡን ሁናቴ መርምሮ በምሕረቱ ካላስደሰታቸው አይታገሥም። ስለ እነርሱም ሲል አይዘገይም።
23 በሠራኸው ሥራ ሁሉ ሰውነትህን ደስ አሰኛት፥ በሁሉም ትእዛዙን ጠብቅ።