ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 35:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
16 በሙሉ ልብ የእግዚአብሔር አገልጋይ የሆነ ሰው ተቀባይነትን ያገኛል፤ ልመናውም እስከ ሰማይ ይደርሳል።
参见章节 复制
16 እግዚአብሔርን የሚፈሩት ሰዎች ፍርድን ያገኛሉ፤ በእኩለ ቀንም ተበቅሎ ጠላቶቻቸውን ያጠፋላቸዋል።
参见章节 复制