ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 35:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
14 የሙት ልጅ የሚያቀርቡለትን ልመና አይዘነጋም፤ የመበለቷንም መሬት ቸል አይልም።
参见章节 复制
14 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ለሕጉ ይገዛል፤ ወደ እርሱም ፈጥነው የሚሄዱ ሰዎች መፍቅዳቸውን ያገኛሉ።
参见章节 复制