12 እግዚአብሔር አድልዎን የሚያውቅ ፍጹም ዳኛ ነውና።
12 የሚገባውንና የሚወደደውንም ሁሉ አድርግ፤ የትዕቢትን ነገር እንዳትናገር ዕወቅ፤ በቃልህም አትበድል።