ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 35:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
11 ስጦታዎችን በመማለጃነት አታቅርብ፥ እርሱ አይቀበልህምና። በቅንነት ባልቀረቡ መሥዋዕቶች ላይ እምነት አትጣል፤
参见章节 复制
11 ወደ ቤትህ ገብተህ ሁሉን በጊዜው መጥነህ አድርግ፤ በዚያም ደስ ይበልህ ተጫወትም።
参见章节 复制