9 እናንተ ጌታን የምትፈሩ፥ የእርሱን መልካም ስጦታዎች ደስታንና ምሕረትን ተስፋ አድርጉ።
9 እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ፥ የዘለዓለም በጎነቱን ምሕረቱንና ደስታውን ተስፋ አድርጉ።