17 ጌታን የሚፈሩ ሁልጊዜ ዝግጁ ልብ አላቸው፤ በፊቱ ራሳቸውን ዝቅ ያደርጋሉ፤ እንዲህም ይላሉ፥
17 እግዚአብሔርን የሚፈሩ ልቡናቸውን ያዘጋጃሉ። በፊቱም ሰውነታቸውን ያዋርዳሉ።