本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ማነው እግዚአብሔርን በመፍራት ጸንቶ የተጣለ? ማነው እግዚአብሔርን ለምኖ ያልተሰማ? ምክንያቱም እግዚአብሔር ርኁርኀና መሐሪ ነው፤ ኃጢአትን ይቅር የሚልና በጭንቀት ጊዜ የሚያድን ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እግዚአብሔር መሓሪ ይቅር ባይም ነውና፥ ኀጢአትን ይቅር ይላል፥ በመከራ ቀንም ያድናል። 参见章节 |