24 እስከ ጊዜው ሐሳቦቹን ይዞ ይቆያል። ሕዝቡም ዓዋቂነቱን ይናገርለታል።
24 በጥበብ መዛግብት የምሳሌ ትምህርት አለ። ኀጢአተኛ እግዚአብሔርን የሚፈራውን ይጸየፈዋል።