22 የኃጢአተኛው ቁጣ ሊያጸድቀው አይችልም፤ የቁጣውም ክብደት ውደቀቱ ነውና።
22 ጊዜዋን እስክታሳልፍ ድረስ ቍጣን ታገሣት፤ ኋላም ደስ ታሰኝሃለች።