13 ጌታን የሚፈራ ሰው መጨረሻው ያምራል፤ በዕለተ ሞቱም ይባረካል።
13 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ፍጻሜው ያምራል፤ በሚሞትበትም ቀን ይከብራል።