Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሩት 3:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ሩትም፦ “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ሩትም፣ “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ሩትም “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ሩትም፦ የተናገርሽኝን ሁሉ አደርጋለሁ አለቻት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ሩትም “የተናገርሽኝን ሁሉ አደርጋለሁ፤” አለቻት።

参见章节 复制




ሩት 3:5
4 交叉引用  

ልጆች ሆይ! ተገቢ ነውና ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ።


ልጆች ሆይ! ይህ ለጌታ ደስ የሚያሰኝ ነውና በሁሉ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ።


በሚተኛም ጊዜ፥ የሚተኛበትን ስፍራ ተመልከቺ፥ ገብተሽም ከግርጌው በኩል ልብሱን ገልጠሽ በእግሩ አጠገብ ተኚ፤ ምን ማድረግ እንደሚገባሽ እርሱ ራሱ ይነግርሻል።”


ስለዚህ ወደ አውድማው ወረደች፥ አማትዋም ያዘዘቻትን ሁሉ አደረገች።


跟着我们:

广告


广告