Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሩት 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 “ወደ አማትሽ ባዶ እጅሽን አትሂጂ፥ ብሎ ይህን ኻያ ኪሎ ገብስ ሰጠኝ” አለቻት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ቀጥላም፣ “ ‘ወደ ዐማትሽ ባዶ እጅሽን አትመለሺ’ በማለት ይህን ስድስት መስፈሪያ ገብስ ሰጠኝ” አለቻት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ደግሞም “ወደ ዐማትሽ ባዶ እጅሽን አትሂጂ” ብሎ ይህን ኻያ ኪሎ ገብስ ሰጠኝ አለቻት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ወደ አማትሽ ባዶ እጅሽን አትሂጂ ብሎ ይህን ስድስት መስፈሪያ ገብስ ሰጠኝ አለቻት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 “‘ወደ አማትሽም ባዶ እጅሽን አትሂጂ፤’ ብሎ ይህን ስድስት መስፈሪያ ገብስ ሰጠኝ፤” አለቻት።

参见章节 复制




ሩት 3:17
2 交叉引用  

ወደ አማትዋም በመጣች ጊዜ አማቷ፦ “ልጄ ሆይ እንዴት ነሽ?” አለቻት፥ እርሷም ሰውየው ያደረገላትን ሁሉ ነገረቻት።


እርሷም፦ “ልጄ ሆይ! ሰውዬው ይህን ነገር ዛሬ እስኪጨርስ ድረስ አያርፍምና፥ ፍጻሜው እስኪታወቅ ድረስ ጠብቂ” አለቻት።


跟着我们:

广告


广告