ሮሜ 9:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ጌታ ፍርዱን በምድር ላይ በፍጥነትና ለመጨረሻ ጊዜ ያደርገዋልና።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ጌታ ፍርዱን በምድር ላይ፣ በፍጥነትና ለመጨረሻ ጊዜ ይፈጽማልና።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ጌታ ሳይዘገይ በፍጥነት በዓለም ላይ ፍርዱን ይሰጣል።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እግዚአብሔር በዓለም ውስጥ ያደርገው ዘንድ ያለውን ያለቀና የተቈረጠ ነገርን ይናገራልና።” 参见章节 |