ሮሜ 9:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ታላቅ ኃዘን የማያቋርጥም ሥቃይ በልቤ አለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ታላቅ ሐዘንና የማያቋርጥ ጭንቀት በልቤ አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ትልቅ ሐዘንና የማያቋርጥ ጭንቀት በልቤ አለ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በጊዜው ሁሉ ብዙ ኀዘን፥ የማያቋርጥም ጭንቀት በልቤ አለ። 参见章节 |