ሮሜ 6:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሞተስ ከኃጢአት ነጻ ወጥቶአልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ምክንያቱም የሞተ ከኀጢአት ነጻ ወጥቷል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የሞተ ሰው ለኃጢአት ከመገዛት ነጻ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሞተስ ከኀጢአት ነጻ ወጥቶአል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7-8 ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤ 参见章节 |