ሮሜ 5:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጽናትም የተፈተነ ባሕርይን ያስገኝልናል፥ የተፈተነ ባሕርይም ተስፋን፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ትዕግሥት ጽናትን፣ ጽናት የተፈተነ ባሕርይን፣ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ከትዕግሥትም በፈተና መጽናት፥ ከመጽናትም ተስፋ ይገኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ትዕግሥትም መከራ ነው፤ በመከራም ተስፋ ይገናል። 参见章节 |