ሮሜ 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በመንገዶቻቸው ጥፋትና ጕስቍልና ይገኛሉ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በመንገዳቸው የሚገኘው ጥፋትና ጒስቊልና ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በመንገዳቸው ጥፋትና ጕስቍልና አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥ 参见章节 |